»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Wednesday 1 May 2013

አይመረመርም

ትልቅ ነህ  የኔ አይምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ......በሰማያዊ ስፍራ በክብር ላለኸው ምስጋናዬ...አይመረመርም....ሰውን መውደዱ...የሱ  ልቀቱ...አይመረመርም...ግርማ ሞገሱ አስፈሪነቱ አይመረመርም የርህራሄው...አቻ ማጣቱ...አይመረመርም...-የሚለውን የሊሊ መዝሙር እጅጉን ወደድኩት።