»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Support ወይም የእርስዎ አገልግሎት

Support Services ወይም የእርስዎ አገልግሎት

Elijah Hisownkid እና   ሔዋኔ ወልደመለኮት ከክቡር  ምህረት ቸርነቱ ጋር በመተባበር በሚያቀርቡልን የብላቴናው ኣማተር ሪል ማተር መዝሙሮች ፤ የሔዋኔ ግጥሞች ፤ ጥቅሶች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ሀሳቦች እና መልእክቶች ከመባረክዎ የተነሳ ይህን አገልግሎት ልደግፍ ካሉ እጅግ ጥሩ አሰቡ ።

There are ways you can really express your kindness:


  • ፪) ያፋልጉኝ
ምን ላፋልግህ የኔ ወንድም?
ወይ ያትሙኝ ወይ ያሳትሙኝ::
ምን ማለት ነው ?
ቢታተሙ ብዙዎችን ሊጠቅሙ የሚችሉ ግጥሞች፣ሀሳቦች፣ጥቅሶች፣መረዳቶች፣ስጦታዎች፣ሰማያዊ በረከቶች ስላሉ ወይ እርስዎ ያሳትሙኝ ወይ ደግሞ አሳታሚዎችን ያናግሩልኝ እኔ አይነኣፋር ነኝ::
***
ይመስገን ክብር ለስሙ  
***
  • ፫) Connect.  EnterConnetc. Share. Promote
ምን ማለት ነው ?
You can use the Facebook share and like features to promote this blog.

So, if you do one or all or some of the above today, wow, that is luvly ,very kind of you, you 've just done a good job.


(You can donate anything from 5 Birr)


God Bless you today.