»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

75

ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።- ክርስቶስ ኢየሱስ  የእግዚአብሔር ልጅ::-የማቴዎስ ወንጌል 6:33
***
He preached the Great Glorious Gospel of Jesus Christ for more than 40 years.

He established many churches.

He received Jesus Christ as his personal saviour in the year 1938.

He was borne around 1910.He had presented...
» Kick here to Discover.